|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በእግዚአብሔር እርዳታ ሊያዋርዳቸው ፈልጐ በነበሩት ሰዎች ተዋረደ። የክብር ልብሱን አውጥቶ ጥሎ እንዳመለጠ ባርያ ወደ ሜዳ ሸሸ። ብቻውን ተጥሎ እንደ ምንም ብሎ ወደ አንጾኪያ ደረሰ፤ ጦር ሠራዊቱም ተደመሰሰ።ምዕራፉን ተመልከት |