አልዓዛር ቅዱሱን መጽሐፍ በከፍተኛ ድምፅ እንዲያነብ ካዘዘ በኋላ ለወታደሮቹ “የእግዚአብሔር እርዳታ” የሚል መፈክር ሰጣቸውና እሱ የመጀሪያው ጦር ሠራዊት መሪ ሆኖ ከኒቃኖር ጋር ጦርነት ገጠመ።