አንተ ወደ እነርሱ ሰው ብትልክና የሰላም እጅህን ብትዘረጋላቸው መልካም ነው፤ በዚህ ዓይነት እኛ የተከተልነውን መንገድ አውቀው እምነት ይኖራቸዋል፤ በመልካመ ሁኔታም ሥራቸውን ያከናውናሉ”።