የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በመንገዳቸው ላይ ወደምትገኘው ታላቅና ብርቱ ከተማ ወደ ሆነችው ወደ ኤፌሮን ደረሱ፤ ይህችን ከተማ በመካከሏ ማለፍ ካልሆነ በቀር ወደ ቀኝ ወይ ወደ ግራ ዞሮ ማለፍ አይቻልም ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:46
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች