Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እኔም፦ ለበጎ ነገር የምትመክርና የምትገሥጽ ኀዘንንና ትካዝን የምታስተው እንደምትሆን ዐውቄ ከእኔ ጋራ እንድትኖር እይዛት ዘንድ ወደድሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እኔ ሕይወቴን ትጋራ ዘንድ፥ ጥበብን ተቀበልኋት፤ በብልጽግና ጊዜ አማካሪዬ፥ በችግርና በመከራ ደግሞ አጽግኚዬ እንደምትሆን አውቃለሁና። Ver Capítulo |