Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እውነትን የወደደ ሰውም ቢኖር በእርሷ ነው፤ ድካሟ ያማረ ነውና፥ ንጽሕናንና ጥበብን፥ እውነትንና ብርታትን፥ ትሩፋትንና ደግነትንም ታስተምራለች። በዓለሙ ውስጥም በሰው ሕይወት ከእርሷ የሚሻልና የሚጠቅም ምንም የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምታፈቅረው ጽድቅን ከሆነ መልካም ምግባር የሥራዋ ፍሬ ነው፤ ቁጥብነትንና ጥንቁቅነትን፥ ፍትሕንና ጽናትንም የምታስተምር እርሷ ነችና። Ver Capítulo |