Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እኔም ከጐልማሳነቴ ጀምሮ ወደድኋት፤ ፈለግኋትም። ለእኔም ሙሽራ አድርጌ እወስዳት ዘንድ ወደድሁ። ደም ግባትዋንም ወደድሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከወጣትነቴ ጀምሮ ጥበብን አፈቀርሁ፥ ፈለግኋትም፤ ሙሽራዬም ላደርጋት ወሰንሁ፤ በውበቷ ተረታሁ። Ver Capítulo |