Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እርስዋ ከፀሐይ ይልቅ በመልክ ታምራለችና፥ ከከዋክብትም ሥርዐት ሁሉ ትበልጣለች፤ ከብርሃን ጋርም በምትመዘንበት ጊዜ በልጣ በፊቱ ትገኛለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጥበብ ከፀሐይ ትደምቃለች፥ ከከዋክብት የበለጠ ታበራለች፥ ከብርሃን ጋር ስትነጻጸር፥ እርሷ ትበልጣለች። Ver Capítulo |