Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እውነተኛ ትእዛዙን ዐውቀው የሚጠብቁ በእውነት ይከብራሉና የተማሯትም ሰዎች ምሕረትን ያገኛሉና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የተቀደሱትን ሕጐች በቅድስና የሚጠብቁ፥ ቅዱሳን ይባላሉ፤ ከእነርሱ መማር በውስጣቸው ያለውን መከላከያም ማወቅ ነው። Ver Capítulo |