Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚህ ዓለም ሳለችም ያከብሯታል፤ ካለፈችም በኋላ ፈጽመው ይወድዷታል፤ በዚህም ዓለም የገድል ድልን እግኝታ፥ የማያልፍ አክሊልንም ተቀዳጅታ ትኖራለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ካገኘነው እርሱን እንከተላለን፤ ካጣነውም እንናፍቀዋለን። ተፋልሞ ያሸንፋል፤ የአሸናፊነቱን ዘውድ ይደፋል፤ ዘላለማዊ ድልንም ይቀዳጃል። Ver Capítulo |