Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ልዩ የሆኑ ሰዎች ግን ይህን አይተው ልብ አላደረጉትም፤ የዚህንም ትርጓሜ በልባቸው አላሳደሩትም። የእግዚአብሔር ጸጋው ለጻድቃኑ ነውና የይቅርታው ጕብኝትም ለመረጣቸው ሰዎች ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተመረጡት ሁሉ፥ ክብርና ምሕረት እንደሚጠብቃቸው፥ እርሱም ስለ እነርሱ እንደሚሟገት አልተከሠተለትም። Ver Capítulo |