Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያመንዝራዎች ልጆች ግን ከቍጥር የጐደሉ ይሆናሉ። ከሕግ ተላላፊ መኝታ የተወለደ ልጅም ይጠፋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን የአመንዝራዎች ልጆች አያድጉም፤ የሕገ ወጥ አልጋ ፍሬዎችም ይጠፋሉ። Ver Capítulo |