Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ነገር ግን በዲያብሎስ ቅንዐት ሞት መጣ፥ ወደዚህ ዓለምም ገባ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ነገር ግን በዲያብሎስ ቅናት ሞት በዓለም ላይ ነገሠ፤ ከእርሱም ጋር የተወዳጁ ሁሉ የሚያገኙት ዋጋ ነው። Ver Capítulo |