Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እናቱ ሐናም አለቀሰች፤ ጦቢትንም እንዲህ አለችው፥ “ልጄን ለምን ላክኸው? እርሱ በፊታችን የሚወጣና የሚገባ፥ በእጃችን ያለ ምርኩዛችን አይደለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጦቢትም “ተባረክ ወንድሜ” አለው። ልጁንም ጠራና “ልጄ ለመንገድ የሚያስፈልገውን አዘጋጅና ከወንድምህ ጋር ሂዱ፥ በሰማይ ያለ አምላክ በደኀና እዛ ያድርሳችሁ፥ በደኀናና በጤና ወደ እኔ ይመልሳችሁ፥ ልጄ መልአኩ ከእናንተ ጋር ይሂድ፥ ይጠብቃችሁም” አለው። ጦቢያ ከመሄዱ በፊት አባቱንና እናቱን ሳማቸው፤ ጦቢትም “መልካም መንገድ” አለው። Ver Capítulo |