Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 47:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ኀጢአታቸውም ፈጽሞ በዛ፥ ከሀገራቸውም አስወጥቶ ሰደዳቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም እስራኤልን አሳሳተ፥ ኤፍሬምንም በክፋት መንገድ መራው፤ ከዚያም ወዲህ ኃጢአታቸው እጅግ በረከተ፤ ከሀገራቸውም እስኪወጡ አደረሳቸው፤ Ver Capítulo |