Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 47:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የእስራኤል አምላክ በተባለ በእግዚአብሔር ስም፥ ወርቁንም እንደ እርሳስ አደለብኸው፤ ብርንም እንደ ማዕድን ቅልቅል መላኸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በጌታ በእግዚአብሔር፥ የእስራኤል አምላክ በሆነው በእርሱ ስም፥ ወርቅ እንደ ቆርቆሮ ብርም እንደ እርሳስ ሰበሰብህ። Ver Capítulo |