Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 46:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔርም ለካሌብ ኀይልን ሰጠው፤ እስኪያረጅም ድረስ ከእርሱ ጋራ ኖረ፤ ወደ ከፍተኛውም ምድር አወጣው። ልጆቹም ርስታቸውን ተካፈሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጌታ ለካሌብ እስከ እርጅናው ዘመን ያልከዳውን ብርታት ሰጠው፥ የወገኖቹ ርስት በሆነው በተራራማው ሀገርም ኃይሉን ሁሉ አዋለ። Ver Capítulo |