Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 42:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሴት ልጅ ለአባትዋ ስውር የእንቅልፍ ዕጦት ናት፤ የወጣትነት ዕድሜዋ እንዳያልፍባት፥ ከተዳረችም በኋላ እንዳትጠላ፥ ስለ እርስዋ ማሰብ ዕንቅልፍን ያሳጣዋል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እርሷ ባታውቀውም፥ የሴት ልጅ አባት እንቅልፍ የለውም፤ ስለ እርሷ ሲያስብ እንቅልፉን ያጣል በወጣትነቷ ቆማ ብትቀር፥ ካገባች በኋላ ባሏ ቢጠላት፥ Ver Capítulo |