Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 42:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የምትሠራውን ሁሉ በቍጥር፥ በመስፈሪያና በሚዛን አድርግ፤ ያገባኸውና ያወጣኸው፥ የሰጠኸውና የተቀበልኸው ሁሉ በጽሑፍ ይሁንህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዕቃ ቤት የሚወጣው ሁሉ በቁጥጥርና በሚዛን ይሁን፤ ወጪዎችና ገቢዎች ጽሑፍ ይመዝገቡ። Ver Capítulo |