Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 42:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የጠላት መዘባበቻ፥ በከተማም መነጋገሪያ፥ በሕዝቡም መካከል መሰደቢያ እንዳታደርግህ፥ በብዙ ሰዎች ፊትም እንዳታሳፍርህ የማታፍር ልጅን አጽንተህ ጠብቃት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልጅህ አስቸጋሪ ነችን? የጠላቶችህ መሳቂያ፥ የከተማው መዘባበቻ፥ የወሬኞች መጠቋቆሚያ እንዳታደርግህ፥ በሕዝብም ፊት ኀፍረትን እንዳታከናንብህ በብርቱ ጠብቃት። Ver Capítulo |