Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመከራው ጊዜ ባልንጀራህን ቸል ማለት ኀፍረት ነው፤ በሌላ ሰው ገንዘብም መሳሳት ኀፍረት ነው። የጎልማሳ ሚስት ማነጋገርም ኀፍረት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ስትሰጥም ሆነ ስትቀበል ትሕትና ባለማሳየትህ፥ ሰላምታ ላቀረቡልህ ሰላምታ በመንፈግህ፥ Ver Capítulo |