Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሞት ሆይ፥ ኀይል በሌለው፥ ፈጽሞም ባረጀ፥ ሊያደርገውም የሚችል ምንም በሌለው፥ የሚያውቀውም በሌለው፥ በድሃ ሰው ላይ በምትመጣ ጊዜ ፍርድህ እንዴት መልካም ነው! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሞት ሆይ! ኃይሉ ለደከመበትና ችግር ላጐሳቆለው፥ እርጅና ለተጫነውና የሺህ ጭንቀቶች ጐሬ ለሆነው፥ ለቁጡውና ትዕግሥት ላጣው ፍርድህ አስደሳች ነው። Ver Capítulo |