74 ልጄ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ቃል ምን እንደሆነ ዐውቀህ ተጠበቅ። የበኸር ልጄ ሆይ፥ ምንድን ነው? የማኅፀኔ ልጅ ሆይ፥ ምንድን ነው? የስእለቴ ልጅ ሆይ፥ ምንድን ነው? ለእግዚአብሔርና ለንጉሥ የማይገባውን አታድርግ።