Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የአሦር የሠራዊት አለቆችም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ሰውነታቸውም ፈጽማ ደነገጠች፤ በታላቅ ድምፅም በሰፈር መካከል ፈጽመው ጮኹ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የአሦር ጦር ሠራዊት አለቆች ይህንን ቃል በሰሙ ጊዜ ልብሳቸውን ቀደዱ፤ ነፍሳቸውም በጣም ታወከች፥ ታላቁ ጩኸታቸውና ለቅሶአቸው በጦር ሰፈሩ አስተጋባ። Ver Capítulo |