Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 9:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

55 የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሰዎች አቤ​ሜ​ሌክ እንደ ሞተ ባዩ ጊዜ እያ​ን​ዳ​ንዱ ወደ ስፍ​ራው ተመ​ለሰ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

55 እስራኤላውያንም አቢሜሌክ መሞቱን ሲያዩ ወደ የቤታቸው ተመለሱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

55 እስራኤላውያንም አቤሜሌክ መሞቱን ሲያዩ ወደየቤታቸው ተመለሱ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

55 እስራኤላውያን አቤሜሌክ መሞቱን ባዩ ጊዜ ሁሉም ወደየቤታቸው ሄዱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

55 የእስራኤልም ሰዎች አቤሜሌክ እንደ ሞተ ባዩ ጊዜ እያንዳንዱ ወደ ስፍራው ተመለሰ።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 9:55
6 Referencias Cruzadas  

ኢዮ​አ​ብም ሕዝ​ቡን ስለ ራራ​ላ​ቸው መለ​ከት አስ​ነፋ፤ ሕዝ​ቡም እስ​ራ​ኤ​ልን ተከ​ት​ለው እን​ዳ​ያ​ሳ​ድ​ዱ​አ​ቸው መለ​ሳ​ቸው።


ነፍሰ ገዳይን ከጉባኤ አውጣ፥ ከእርሱም ጋር ክርክር ይወጣል፥ በጉባኤ በሚቀመጥበት ጊዜ ሁሉን ያዋርዳልና።


እር​ሱም ፈጥኖ ጋሻ ዣግ​ሬ​ውን ጠርቶ፥ “ሴት ገደ​ለ​ችው እን​ዳ​ይሉ ሰይ​ፍ​ህን መዝ​ዘህ ግደ​ለኝ” አለው፤ ጐል​ማ​ሳ​ውም ወጋው፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክም ሞተ።


እን​ዲሁ ሰባ ወን​ድ​ሞ​ቹን በመ​ግ​ደል አቤ​ሜ​ሌክ በአ​ባቱ ቤት ላይ ያደ​ረ​ገ​ውን ክፋት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መለ​ሰ​በት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos