መሳፍንት 9:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በነጋውም ሕዝቡ ወደ እርሻ ወጡ፤ ለአቤሜሌክም ነገሩት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 በማግስቱም የሴኬም ሕዝብ ወደ ዕርሻ ወጡ፤ ይህም ለአቢሜሌክ ተነገረው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በማግስቱ የሴኬም ሕዝብ ወደ ዕርሻ ወጡ፤ ይህም ለአቤሜሌክ ተነገረው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 በማግስቱ የሴኬም ሕዝብ ወደየእርሻቸው መሄዳቸውን አቤሜሌክ ሰማ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በነጋውም ሕዝቡ ወደ እርሻ ወጡ፥ አቤሜሌክም ሰማ። Ver Capítulo |