Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 4:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የከ​ነ​ዓ​ንን ንጉሥ ኢያ​ቢ​ን​ንም እስ​ኪ​ያ​ጠፉ ድረስ በከ​ነ​ዓን ንጉሥ በኢ​ያ​ቢን ላይ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እጅ እየ​በ​ረ​ታች ሄደች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ከነዓናዊውን ንጉሥ ኢያቢስን እስኪደመስሱ ድረስ የእስራኤላውያን ክንድ እየበረታ ሄደ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ከነዓናዊውን ንጉሥ ኢያቢስን እስኪደመስሱ ድረስ የእስራኤላውያን ክንድ እየበረታ ሄደ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 እነርሱም እርሱን ፈጽመው እስከሚያጠፉ ድረስ የእስራኤል ሕዝብ በያቢን ላይ እየበረቱ ሄዱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 የከነዓንን ንጉሥ ኢያቢስንም እስኪያጠፉ ድረስ በከነዓን ንጉሥ በኢያቢስ ላይ የእስራኤል ልጆች እጅ እየበረታች ሄደች።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 4:24
3 Referencias Cruzadas  

በዚ​ያም ቀን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የከ​ነ​ዓ​ንን ንጉሥ ኢያ​ቢ​ንን በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ፊት አዋ​ረ​ደው።


በዚ​ያ​ችም ቀን ዲቦ​ራና የአ​ቢኒ​ሔም ልጅ ባርቅ እን​ዲህ ብለው ዘመሩ፦


በዚ​ያም ቀን በቤቱ ላይ የተ​ና​ገ​ር​ሁ​ትን ሁሉ በዔሊ ላይ አጸ​ና​ለሁ፤ እኔም ጀምሬ እፈ​ጽ​ም​በ​ታ​ለሁ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos