መሳፍንት 17:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በተራራማውም በኤፍሬም ሀገር ሚካ የተባለ አንድ ሰው ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሚካ የተባለ በኰረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖር ሰው ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሚካ የተባለ በኰረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖር ሰው ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሚካ ተብሎ የሚጠራ አንድ ሰው በኮረብታማው በኤፍሬም አገር ይኖር ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በተራራማውም በኤፍሬም አገር ሚካ የተባለ አንድ ሰው ነበረ። Ver Capítulo |