ኢዮብ 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አሁንም፥ ፊታችሁን አይቼ ሐሰት አልናገርም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 “አሁን ግን ፈቃዳችሁ ቢሆን ወደ እኔ ተመልከቱ፤ ፊት ለፊት እዋሻችኋለሁን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አሁንም፥ እባካችሁ፥ ወደ እኔ ተመልከቱ፥ በፊታችሁም ሐሰት አልናገርም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እባካችሁ ፊቴን ተመልከቱ፤ በፊታችሁ እዋሻለሁን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 አሁንም፥ እባካችሁ፥ ወደ እኔ ተመልከቱ፥ በፊታችሁም ሐሰት አልናገርም። Ver Capítulo |