ኢዮብ 6:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የእውነተኛ ሰው ቃል ሐሰትን ይመስላል፥ ከእናንተ ዘንድ ኀይልን የምጠይቅ አይደለምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 የቅንነት ቃል ምንኛ ኀያል ነው! የእናንተ ክርክር ግን ምን ፋይዳ አለው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የቅንነት ቃል እንዴት ኃይለኛ ነው! የእናንተ ሙግት ግን ምን ይገሥጻል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እውነተኛ ቃል መራራ ቢሆንም ተቀባይነት አለው፤ የእናንተ ትችት ግን ለምንም አይጠቅምም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የቅንነት ቃል እንዴት ኃይለኛ ነው! የእናንተ ሙግት ግን ምን ይገሥጻል? Ver Capítulo |