ኢዮብ 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንደዚሁም እኔ ከሁሉ ተለይቼ ጠፋሁ፥ ከቤቴም ወጥቼ የተጣልሁ ሆንሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሲራራ ነጋዴዎች ውሃ አጥተው መንገዳቸውን ይቀይራሉ፤ ወደ በረሓም ገብተው ይጠፋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በየዳርቻቸውም የሚሄዱ ነጋዴዎች ፈቀቅ ይላሉ፥ ወደ በረሃ ወጥተው ይጠፋሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የጭነት ከብቶችን እየነዱ የሚሄዱ መንገደኞች ከመንገድ ወጥተው ውሃ ፍለጋ ወደ በረሓ ገብተው ባዝነው ይጠፋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በየዳርቻቸውም የሚሄዱ ነጋዴዎች ፈቀቅ ይላሉ፥ ወደ በረሃ ወጥተው ይጠፋሉ። Ver Capítulo |