25 ወደ እርሱ የመጡ ወዳጆቹም አንዱ ከዔሳው ልጆች የተወለደ በቴማኖን የነገሠው ኤልፋዝ፥ በአውኪኒዮን የተሾመው በልዳዶስና የአሜኔዎን ንጉሥ ሶፋር ነበሩ።