20 ስሙም ቀድሞ ኢዮባብ ነበረ፥ ዐረባዊት ሴትንም አገባ። ስሙ ሄኖን የሚባል ልጅንም ወለደችለት። እርሱም የኤሳው የልጅ ልጅ የዛራ ልጅ ነው። እናቱም ባሱራስ ትባል ነበር።