ኢዮብ 32:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ነገር ግን፦ ስሙኝ፤ እኔ ደግሞ የማውቀውን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “ስለዚህ፣ ‘ስሙኝ፣ እኔም የማውቀውን ልንገራችሁ’ እላለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ስለዚህም፦ ‘ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን ልግለጥላችሁ’ አልሁ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ እኔም ሐሳቤን ልግለጥላችሁ፤ እናንተም በጥሞና አድምጡኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ስለዚህም፦ ስሙኝ፥ እኔ ደግሞ እውቀቴን እገልጥላችኋለሁ አልሁ። Ver Capítulo |