ኢዮብ 31:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ድሆች አልመረቁኝ እንደ ሆነ፥ በበጎቼም ጠጕር ትከሻቸው አልሞቀ እንደ ሆነ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በበጎቼ ጠጕር ስላሞቅሁት፣ ልቡ ባርኮኝ ካልሆነ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ማን ነው ከአንጀቱ ያልባረከኝ፥ በበጎቼም ጠጉር ያልሞቀ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከበጎቼ ጠጒር የተሠራ ልብስ አልብሼው ሞቆት ሳይመርቀኝ የቀረበት ጊዜ የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ጐንና ጐኑ ያልባረከችኝ፥ በበጎቼም ጠጕር ያልሞቀ እንደ ሆነ፥ Ver Capítulo |