ኢዮብ 31:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “ወንድ ባሪያዬ ወይም ሴት ባሪያዬ በእኔ ዘንድ በተምዋገቱ ጊዜ፥ ፍርዳቸውን አዳልቼ እንደ ሆነ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ወንዶችና ሴቶች አገልጋዮቼ አቤቱታ ባቀረቡ ጊዜ፣ ፍርድ አዛብቼ ከሆነ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 “ወንዶችና ሴቶት አገልጋዮቼ ከእኔ ጋር በተምዋገቱ ጊዜ፥ ሙግታቸውን ንቄ እንደሆነ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “ወንዶችና ሴቶች አገልጋዮቼ አቤቱታ አቅርበውልኝ አቤቱታቸውን ሳልቀበል ቀርቼ እንደ ሆነ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ወንድ ባሪያዬ ወይም ሴት ባሪያዬ ከእኔ ጋር በተምዋገቱ ጊዜ፥ ሙግታቸውን ንቄ እንደ ሆነ፥ Ver Capítulo |