ኢዮብ 31:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሌላውን ወንድ ሚስት ማርከስ፥ የማይቈጣጠሩት የቍጣ መቅሠፍት ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ይህ አሳፋሪ፣ ፍርድም የሚገባው ኀጢአት ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ይህ ክፉ አበሳ፥ ፈራጆችም የሚቀጡበት በደል ነውና፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ይህም ተግባር በሕግ ፊት የሚያስቀጣ፥ ታላቅ ወንጀል ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ይህ ክፉ አበሳ፥ ፈራጆችም የሚቀጡበት በደል ነውና፥ Ver Capítulo |