ኢዮብ 22:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ምክርን ከአፉ ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከአፉም ትምህርቱን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እግዚአብሔር የሚሰጥህን ትምህርት ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ Ver Capítulo |