ኢዮብ 22:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጻድቃንም አይተው ሳቁ፤ ንጹሓንም በንቀት ይዘባበቱባቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጻድቃንም የእነዚያን ጥፋት አይተው ይደሰታሉ፤ ንጹሓንም እንዲህ ብለው ያፌዙባቸዋል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ይህንን አይተው ጻድቃን ደስ ይላቸዋል፥ ንጹሑም ሰው ይስቅባቸዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ክፉ ሰዎች ሲቀጡ በማየት ደጋግ ሰዎች ይደሰታሉ፤ ቀጥተኞች እንዲህ እያሉ በእነርሱ ላይ ያፌዛሉ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ጻድቃን ያዩታል፥ ደስም ይላቸዋል፥ ንጹሐንም በንቀት ይስቁባቸዋል። Ver Capítulo |