ኢዮብ 16:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በጦር ከበቡኝ፤ ኵላሊቴንም ወጉኝ፤ እነርሱም አልራሩልኝም፤ ሐሞቴንም በምድር ላይ አፈሰሱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ደጋግሞ ይቀጠቅጠኛል፤ እንደ ጦረኛም ተንደርድሮ ይመጣብኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በቁስል ላይ ቁስል ጨመረብኝ፥ እንደ ኃያል እየሠገገ ይሮጥብኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እየደጋገመ አቈሰለኝ፤ እንደ ብርቱ ጦረኛም ተንደርድሮ መታኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በቍስል ላይ ቍስል ጨመረብኝ፥ እንደ ኃያል እየሠገገ ይሮጥብኛል። Ver Capítulo |