Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 “እንደ ምን​ደኛ ሕይ​ወ​ቱን እን​ዲ​ጠ​ባ​በ​ቃት፥ ያርፍ ዘንድ ከእ​ርሱ ዘወር በል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 እንግዲህ ዘመኑን እንደ ምንደኛ እስኪፈጽም ድረስ፣ ፊትህን ከርሱ መልስ፤ ተወው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 እንደ ምንደኛ ዕድሜው እስኪፈጸም ድረስ ያርፍ ዘንድ ከእርሱ ጥቂት ዘወር በል።”

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ቅጥረኛ የቀን ሥራውን ሲፈጽም እንደሚደሰት፥ ሰውም በድካም ዘመኑ እንዲደሰት ታገሠው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 እንደ ምንደኛ ዕድሜው እስኪፈጸም ድረስ ያርፍ ዘንድ ከእርሱ ጥቂት ዘወር በል።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 14:6
8 Referencias Cruzadas  

የሕ​ይ​ወቴ ዘመን አጭር አይ​ደ​ለ​ምን? ጥቂት አርፍ ዘንድ ተወኝ፤


ዛፍ ቢቈ​ረጥ ደግሞ ያቈ​ጠ​ቍጥ ዘንድ፥ ተስፋ አለው፤ ቅር​ን​ጫ​ፉም አያ​ል​ቅም።


እን​ድ​ታ​ገሥ ለዘ​ለ​ዓ​ለም እኖ​ራ​ለ​ሁን? ሕይ​ወቴ ከንቱ ነውና ከእኔ ራቅ።


የማ​ታ​ሳ​ር​ፈኝ እስከ መቼ ነው? ምራ​ቄ​ንስ እስ​ክ​ውጥ ድረስ የማ​ት​ለ​ቅ​ቀኝ እስከ መቼ ነው?


አቤቱ፥ ታድ​ነኝ ዘንድ ፍቀድ፤ አቤቱ፥ እኔን ለመ​ር​ዳት ተመ​ል​ከት።


አሁ​ንም እን​ዲህ እላ​ለሁ፤ በሦ​ስት ዓመት ውስጥ እንደ ምን​ደኛ ዓመት የሞ​ዓብ ክብር ከብዙ ሀብ​ትዋ ጋር ይዋ​ረ​ዳል፤ በቍ​ጥ​ርም ጥቂት ይቀ​ራል፤ ክብ​ር​ዋም አይ​ገ​ኝም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos