ኢዮብ 12:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ብርሃንም ሳይኖር በጨለማ ይርመሰመሳሉ፤ እንደ ሰካራምም ይፍገመገማሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ብርሃን በሌለበት ጨለማ በዳበሳ ይሄዳሉ፤ እንደ ሰካራምም ይንገዳገዳሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ብርሃንም በሌለበት ጨለማ ይርመሰመሳሉ፥ እንደ ሰካራም ያቅበዘብዛቸዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ብርሃን አጥተው በጨለማ እንዲደናበሩና እንደ ሰከረም ሰው እንዲንገዳገዱ ያደርጋቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ብርሃንም ሳይኖር በጨለማ ይርመሰመሳሉ፥ እንደ ሰካራም ይቅበዘበዛሉ። Ver Capítulo |