ኢዮብ 12:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነሆ፥ እርሱ ቢያፈርስ፥ ማን ይሠራል? በሰውም ላይ ቢዘጋበት ማን ይከፍታል? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እርሱ ያፈረሰውን መልሶ የሚገነባ የለም፣ እርሱ ያሰረውን የሚፈታ አይገኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነሆ፥ ካፈረሰ፥ የፈረሰው ተመልሶ አይሠራም፥ በሰውም ላይ ከዘጋ፥ ሊከፈት አይችልም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ያፈረሰውን ማንም መልሶ መሥራት አይችልም፤ እግዚአብሔር ያሰረውንም ማንም ሊፈታው አይችልም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እነሆ፥ ይፈርሳል፥ የፈረሰውም ተመልሶ አይሠራም፥ በሰውም ቢዘጋበት የሚከፍትለት የለም። Ver Capítulo |