ኢሳይያስ 33:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሩቅ ያሉ የሠራሁትን ይሰማሉ፤ በቅርብም ያሉ ኀይሌን ያውቃሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እናንተ በሩቅ ያላችሁ ያደረግሁትን ስሙ፤ እናንተ በቅርብ ያላችሁ ኀይሌን ዕወቁ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እናንተ በሩቅ ያላችሁ የሠራሁትን ስሙ፤ እናንተም በቅርብ ያላችሁ ኃይሌን እውቁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እናንተ በሩቅ ያላችሁ የሠራሁትን ስሙ፤ እናንተም በቅርብ ያላችሁ ኀያልነቴን አረጋግጡ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እናንተ በሩቅ ያላችሁ የሠራሁትን ስሙ፥ እናንተም በቅርብ ያላችሁ ኃይሌን እውቁ። Ver Capítulo |