ዘፀአት 34:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቀልጠው የተሠሩትን አማልክት ለአንተ አታድርግ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ቀልጠው የሚሠሩ አማልክትን አታብጅ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቀልጠው የተሠሩ የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ብረት አቅልጣችሁ አማልክት አትሥሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ቀልጠው የተሠሩትን የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። Ver Capítulo |