ዘፀአት 29:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፤ ቀሚሶችንም ታለብሳቸዋለህ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ወንዶች ልጆቹን አምጥተህ እጀ ጠባቦቹን አልብሳቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ እጀ ጠባብንም ታለብሳቸዋለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዝ አልብሳቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ ሸሚዞቹንም ታለብሳቸዋለህ። Ver Capítulo |