Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት እኔ ዳንኤል በሰባ ዓመት የኢየሩሳሌም ጥፋት እንደሚፈጸም እግዚአብሔር በነቢዩ ኤርምያስ የተናገረው ቃል በተጻፈበት መጽሐፍ ያለውን የዘመኑን ቍጥር ዐወቅሁ። Ver Capítulo |