Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከዘመናትም በኋላ ይቀላቀላሉ፤ የአዜብም ንጉሥ ሴት ልጅ ቃል ኪዳን ለማድረግ ወደ መስዕ ንጉሥ ትመጣለች። የክንድዋ ኀይል ግን አይጸናም፤ ዘሩም አይጸናም፤ እርስዋና እርስዋን ያመጡ፥ የወለዳትም፥ በዚያም ዘመን ያጸናት አልፈው ይሰጣሉ። Ver Capítulo |