Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 11:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በተነሣም ጊዜ መንግሥቱ ትሰበራለች፤ በአራቱም ነፋሳት ትበተናለች፤ ለዘሩ ግን አይከፋፈልም፤ ከእርሱም በኋላ እርሱ እንደ ገዛበት አገዛዝ አይሆንም፤ መንግሥቱ ታልፋለች፤ ከእነዚህም ለሌሎች ትሰጣለች። Ver Capítulo |