Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በታላቅም ሠራዊት ሆኖ ኀይሉንና ልቡን በአዜብ ንጉሥ ላይ ያስነሣል፤ የአዜብም ንጉሥ በታላቅና በብዙ ሠራዊት ይበረታል፤ ነገር ግን ዐሳብ በእርሱ ላይ ይፈጥራሉና አይጸናም። Ver Capítulo |